Presented By George Meelalii
KAZANCHISE - KAZANCHIES, RADISSON BLU
Apartment active
Description

#አፓርመንቱ
የሚገኘው ካሳንቺስ ራዲሰን ብሉ ሆቴል አካባቢ B+G+14 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ዋናውን መንገድ የያዘ እና እስከ 12ኛ ፎቅ ድረስ የተረጋጋ የቢሮ ቦታዎች ያሉት ሲሆን ለነዋሪው 2 ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የህፃናት ማቆያ እና ጥበቃ ያቀርባል።


ማስታወሻ : ዋጋው የቤቱን እቃ አይጨምርም።
Property Images
Link copied!
Back