Presented By George Meelalii
PIYASSA - PIYASSA , ራስ ደስታ
Apartment Sold
Description

#አፓርመንቱ
የሚገኘው ፒያሳ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ G+8 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጀነሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጠንካራ ጥበቃ እና የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር አለው።
ማስታወሻ : አሁን ላይ ተከራይቶ ነው የሚገኘው።


Property Images
Link copied!
Back