Presented By George Meelalii
SEMMIT - SEMMIT, CAMBRIDGE SCHOOL
Apartment active
Description

#አፓርመንቱ
የሚገኘው ሰሚት በተለምዶ ካምብሪጅ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። አፓርትመንቱ ያለበት ህንፃ G+7 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ነው የሚገኙበት። ግቢው በውስጡ ጠንካራ ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ አገልግሎቶች ሲኖሩት፣ ቤቱ ጥሩ እይታ፣ ጥሩ አየር ዝውውር እና ብርሃን ያገኛል።


ማስታወሻ 1: ሊፍቱ ለጊዜው ስለማይሰራ፤ ዋጋው እንዲቀንስ ምክንያት ሆኗል።
ማስታወሻ 2: የተጠቀምነው ቪዲዮ ተመሳሳዩን እንጂ እራሱ የሚሸጠውን ቤት አይደለም።
Property Images
Link copied!
Back