Presented By George Meelalii
CMC - CMC, FIGA
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ሲኤምሲ ፊጋ አካባቢ በፊሊንቲስቶን በተገነባ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ሲሆን በG+4 ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል። ህንፃው በአንድ ፎቅ 4 ቤቶች ብቻ ስለሚኖሩበት ጸጥታ ያለው እና ለመኖሪያ የተመቻቸ ነው።


ግቢው ሰፊ ስለሆነ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ እና ለማህበራዊ እንቅስቃሴዎች የሚሆኑ ቦታዎች አሉት። ህንፃው G+4 ስለሆነ ሊፍት አልተገጠመለትም።


ማስታወሻ 1: የአንድ አመት የኪራይ ውል ቤቱን የሚሰጡት ሰው ይፈልጋሉ። 


ማስታወሻ 2 : ቶሎቶሎ ስለሚሸጡ የተጠቀምነው ቪዲዮ የመሳሳዩን ከዚህ በፊት የተሸጠን ቤት ነው። 
Property Images
Link copied!
Back