Presented By George Meelalii
24 - 24, BLUE SKY
Apartment active
Description

#አፓርመንቱ


የሚገኘው 24 አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ በተሰራ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው። ሌላው ህንፃው ለነዋሪውከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የስብሰባ አዳራሽ ፣ ቴራስ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ የመሳሰሉ ነገሮችን ይዟል። 


ማስታወሻ 1: ቤቱ የሚሸጠው ከነሙሉ እቃው (Fully Furnished) ነው።


ማስታወሻ 2: ቤቱ በአሁኑ ሰዓት በ2 አመት የኪራይ ውል በወር 140,000 ብር ተከራይቷል፤ ቀሪው 17 ወር ሲሆን፣ ገዢው ንብረቱን ከገዛበት ቀን ጀምሮ የኪራይ ክፍያውን መሰብሰብ ይጀምራል።
Property Images
Link copied!
Back