Presented By George Meelalii
BOLE -
BOLE, JAPAN
Apartment
active
Description
#አፓርትመንቱ
የሚገኘው ቦሌ ጃፓን አካባቢ ኮምፓውንድ የሆነ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ B+G+9+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ቴራስ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ አገልግሎት የጀመረ ሊፍት ፣ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ለነዋሪው የሚያቀርባል። አካባቢው የተለያዩ የውጭ ሃገር ሰዎች የሚኖሩበት በመሆኑ ቤቱ ተከራይ የማግኘት እድሉ ከፍተኛ ነው።
ማስታወሻ : የባለቤቱ አስቸኳይ የመሸጥ ፍላጎት በፈጠረው የዋጋ ቅናሽ ምክንያት ይህ ልዩ ዕድል ።የሚቆየው ለ20 ቀናት ብቻ ነው።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, JAPAN
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 19,499,000 ETB
- Area (sqm): 119.00
- Per SQM (Birr): 163,857
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 4
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 100% of 1 (194,990.00 ETB)
- Agent Commission: 100% of 2 (389,980.00 ETB)
- Listing Date: 12 Jun 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!