Presented By George Meelalii
BOLE - BOLE, HOMES
Apartment Sold
Description

#አፓርትመንቱ
የሚገኘው ቦሌ ሆምስ አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ እና በወለል አንድ ቤት ባለው የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ እና ሰዎች ኑራቸው የጀመሩበት ሲሆን 55,000 ሊትር የውሃ ማጠራቀሚያ እና ስራ የጀመሩ ጀነሬተር ፣ ሊፍት ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና የህንፃ አስተዳደር ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል።


ማስታወሻ - 280 ካሬ ስፋት ያለው ቤት አንደኛ ላይ አለ። የመሳሳይ አቀማመጥ ነው ያላቸው።


Property Images
Link copied!
Back