Presented By George Meelalii
LDETA - LDETA, ABINET
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው በልደታ ክፍለ ከተማ እና አብነት አደባባይ አካባቢ በሚገኝ G+9 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ሊፍት፣ ቴራስ እና የመኪና ማቆሚያ አገልግሎቶች ያሉት ሲሆን በአንድ ወለል ላይ 5 ቤቶች ያሉት ነው። ቤቱ ለኑሮ ምቹ በሆነ ጥሩ ቦታ ላይ የሚገኝ ነው።
Property Images
Link copied!
Back