Presented By George Meelalii
MEGENANA - MEGENANA, SHOLA GEBEYA
Apartment Sold
Description

#አፓርትመንቱ
የሚገኘው መገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ G+21 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ በሶላር የሚሰራ 2 ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ የመሳሰሉ ነገሮች ለነዋሪው እንደ አገልግሎት ያቀርባል።


አሁን ላይ ሙሉለሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረ እና ሰዎች እየኖሩበት የሚገኝ ህንፃ ነው!
Property Images
Link copied!
Back