Presented By George Meelalii
MEGENANA -
Megenana , ግብርና ሚኒስተር
Apartment
active
Description
#አፓርመንቱ
የሚገኘው መገናኛ ግብርና ሚኒስተር አካባቢ 3B+G+11+T ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ፎቅ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም ፣ ቴራስ ፣ ጀነሬተር ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ 2 በመገጠም ላይ ያሉ ሊፍቶች ሲኖሩት አሁን ላይ ወደ 10 የሚጠጉ አባወራዎች መኖር ጀምረዋል። ቤቱ ወንዝ ዳር (River side view) ያለው ነው።
- Region: MEGENANA
- Place: Megenana , ግብርና ሚኒስተር
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 17,771,600 ETB
- Area (sqm): 127.00
- Per SQM (Birr): 139,934
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 10
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 100% of 1 (177,716.00 ETB)
- Agent Commission: 100% of 2 (355,432.00 ETB)
- Listing Date: 22 Jun 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!