Presented By George Meelalii
BOLE - BOLE, ATLAS
Apartment Under Payment
Description

#አፓርመንቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ በተለምዶ ቱርክሽ መንደር እየተባለ በሚጠራው፣ ከተማ ውስጥ ተወዳጅ ከሆኑ የመኖሪያ መንደሮች ውስጥ ነው። አካባቢው ለኑሮ ምቹ፣ ነፋሻማ፣ በወንዝ እና በፓርክ የተከበበ ነው። ህንፃው B+G+10+T ሆኖ የተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ያሉት ዘመናዊ ህንፃ ነው።


ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል እንግዳ መቀበያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ የህንፃ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በካርድ የሚሰሩ 2 ሊፍቶች፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና ቴራስ ላይ ጥሩ የፒኮክ ፓርክ እይታ ያለው ጂም አለው።


ማስታወሻ - ለቪዲዮ ይቅርታ እንጠይቃለን። 
Link copied!
Back