Presented by George Meelalii
BULBULA - BULBULA, MARIYAM MAZORIYA
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ብልቡላ ማሪያም ማዞሪያ በሚገኝ G+10 ሆኖ ነተሰራ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ያለበት ቦታ ለትራንስፓርት ፣ ለንግድ ቦታዎች ቅርብ ነው። ከዚህም በተጨማሪም ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል አገልግሎት የጀመረ ሊፍት ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰምድር ውሃ የመሳሰሉ ነገሮችን ለነዋሪው ይሰጣል።

አሁን ላይ ህንፃው ውሉለሙሉ አገልግሎት እየሰጠ ያለ እና ሰዎች እየኖሩበት ነው።

Property Images
Link copied!
Back