Presented By George Meelalii
MEGENANA - MEGENANA, TOP VIEW
Duplex active
Description

#አፓርመንቱ
የሚገኘው መገናኛ Top View አካባቢ በሚገኝ G+7 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው ሲሆን፣ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል 4.50 ሜትር የጣሪያ ከፍታ ያለው ሰፊ ሳሎን፣ ክፍት እና ዝግ ወጥ ቤት፣ 4 መኝታ ክፍሎች (3ቱ የራሳቸው መታጠቢያ ቤት አላቸው)፣ የማስተር መኝታ ክፍል (Steam እና Jacuzzi ያለው)፣ የሰራተኛ ክፍል ከመታጠቢያ ጋር፣ የጸሎት ክፍል፣ ስቶር እና የከተማ እይታ ያለው በረንዳ ያካትታል። ህንፃው የ3 ፌዝ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ፣ የሚገጠም ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ያለው ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት 3 ቤተሰቦች መኖር የጀመሩበት ሰላማዊ ህንፃ ነው።


ማስታወሻ 1 : የቤቱ ባለበት የግንባታ ደረጃ ነው የሚሸጠው። 


ማስታወሻ 2 : ህንፃውን ከዋና መንገድ ጋር የሚያገናኘው መንገድ ገና የሚሰራ በመሆኑ ምክንያት መኪና እስከ ህንፃው ለግዜው አይገባም ስለዚህ 100 ሜትር ከህንፃው እራቅ ብሎ ፓርኪንግ ስላለ እዛ አቁማችሁ ነው ምትገብት። 


Property Images
Link copied!
Back