Presented By George Meelalii
ላምበረት - ላምበረት , TOP VIEW
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ላምበረት የሃይሌ ሆቴል ካለበት ተራራማ ቦታ ላይ G+5 ሆኖ በተገነባ እና ወለል ላይ 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ሰላማዊ እና ለኑሮ ምቹ በሆነ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው የከርሰ ምድር ውሃ ፣ የጀነሬተር ፣ ሊፍት ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ በአገልግሎቶት ለነዋሪው ያቀርባል።
Property Images
Link copied!
Back