Presented By George Meelalii
BOLE - BOLE, WELOSEFER
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ 
የሚገኘው በወሎ ሰፈር አደባባዩ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝ G+10 ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በፍሎር 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ሲሆን ለነዋሪው የእንግዳ መቀበያ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ ሊፍት፣ የውሃ ታንከሮች፣ የከርሰምድር ውሃ እና የህንፃ አስተዳደር አገልግሎት ያቀርባል። 


ማስታወሻ: ቤቱ የሚሸጠው ከነሙሉ ዕቃው ነው።
Property Images
Link copied!
Back