Presented By George Meelalii
24 -
24 , LEM HOTEL
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው 24 ለም ሆቴል አካባቢ G+13 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት አነስተኛ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የራሱ የሆኖ የመኖሪያ ቤት መግቢያ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ 2 አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ሊፍቶች ፣ ጀነሬተር ፣ ቴራስ የመሳሰሉ ነገሮችን ይይዛል።
ለቪዲዮ ጥራት ይቅርታ።
ማስታወሻ 1 : ህንፃው ያለው መንገድ ዳር በመሆኑ ምንም አይነት የእይታ መከለል ፣ የብርሃን ማጣት አይገጥመውም።
ማስታወሻ 2 : አሁን ስለተከራየ ከሁለት ቀን በፊት የጉብኝት ቀጠሮ መያዝ አለብን።
- Region: 24
- Place: 24 , LEM HOTEL
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 19,999,000 ETB
- Area (sqm): 147.00
- Per SQM (Birr): 136,048
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 12
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (119,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (279,986.00 ETB)
- Listing Date: 20 Jul 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!