Presented By George Meelalii
BOLE -
BOLE, WELOSEFER
Duplex
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ወሎሰፈር አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል አንድ ቤት ብቻ ባለው መለስተኛ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ቤቱ የቅንጦት እና ምቹ አኗኗርን የሚያንፀባርቅ ሲሆን በውስጡ ሰፊ ሳሎን፣ ቤተሰብ መዝናኛ ክፍል (Family room)፣ ክፍት እና ዝግ ወጥ ቤቶች፣ የልብስ ማጠቢያ ክፍል እንዲሁም የከተማዋን ውበት ማየት የሚያስችል የግል Terrace አለው። ህንፃው አገልግሎት የጀመረ ሊፍት እና የመኪና ማቆሚያ አገልግሎቶችን ያሟላ ሲሆን፣ በቅርበትም ዘመናዊ ገበያዎች፣ ሆቴሎች፣ ፒኮክ ፓርክ እና የእምነት ቦታዎች ይገኛሉ።
ማስታወሻ : ቤቱ ሙሉለሙሉ አልቆ ነው የሚረከበው።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, WELOSEFER
- Type: Duplex
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 149,999,999 ETB
- Area (sqm): 629.96
- Per SQM (Birr): 238,110
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 4
- Baths: 4
- Floor:
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 100% of 1 (1,499,999.99 ETB)
- Agent Commission: 100% of 2 (2,999,999.98 ETB)
- Listing Date: 20 Jul 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!