Luxury Furnished Penthouse for Sale in Bole Olympia
BOLE - BOLE, OLOMPIYA
Penthouse active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው በቦሌ ከደንበል 300 ሜትር ርቀት ላይ B+G+11+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት የቅንጦት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮም፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር፣ አነስተኛ ግቢ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር እና ሰፊ ቴራስ አለው። 


ጥሩ የከተማ እይታ ያለው ሰፊ ሰገነት (City view balcony) አለው። 


ማስታወሻ 1 - ከነሙሉ እቃው ነው የሚሸጠው።


ማስታወሻ 2 - ቪዲዮ እና ፎቶ ስለሌለ መጎብኘት ብቻ ነው የሚቻለው።
Property Images
Link copied!
Back