3 Beds Apartment for Sale in Sarbet AU, Addis Ababa
SARBET -
SARBET, AU
Apartment
Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ሳርቤት አፍሪካ ህብረት አካባቢ በሚገኝ 2B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 12ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ሁለት ሊፍት፣ እንግዳ መቀበያ፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጥበቃ እና ለነዋሪዎች የጋራ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት ከተሟላ ቢሮ ጋር አለው። ህንፃው አዲስ እና ሙሉ በሙሉ ያለቀ ሲሆን ለመኖር ወይም ለኪራይ ገቢ ተስማሚ ነው።
- Region: SARBET
- Place: SARBET, AU
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 23,999,000 ETB
- Area (sqm): 161.00
- Per SQM (Birr): 149,062
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 3
- Baths: 3
- Floor: 10
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (143,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (335,986.00 ETB)
- Listing Date: 24 Jul 2026
- Sold Date: 03 Sep 2026
Link copied!