Cozy 1-Bed Apartment with City Views in Area 22
22 - 22, ADIS HIWHOT
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ሃያ ሁለት ጫካ ብና አካባቢ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 2ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ 4 ቤቶችን በወለል የያዘ ሲሆን፣ መሬት እና 1ኛ ወለል ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጁ ናቸው። ቤቱ የተዘጋ ማዕድ ቤት (Closed kitchen)፣ የልብስ ማጠቢያ ክፍል (Laundry)፣ የሰራተኛ ክፍል እና 2 በረንዳዎች (Balconies) አሉት።
Property Images
Link copied!
Back