Amazing City View 2-Bedroom Penthouse Near Edna Mall
BOLE - BOLE, EDNA MALL
Penthouse active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+12 ሆኖ የተሰራ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 12ኛ ወለል ላይ ነው። ቤቱ ሙሉ በሙሉ በዘመናዊ መልኩ የተጠናቀቀ (Fully Finished) ሲሆን፣ ማራኪ የከተማ ዕይታ (City View) የሚያሳይ ሰፊ በረንዳ አለው። ህንፃው በውስጡ ጥራት ያላቸው ሊፍቶች፣ ካፍቴሪያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ለነዋሪው ያቀርባል።
Property Images
Link copied!
Back