RARE ONE BEDROOM APARTMENT IN BOLE DENBEL
BOLE -
BOLE, DENBEL
Apartment
Under Payment
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ደምበል ጋዜቦ አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።
ቤቱ ከነ ሙሉ የቤት ዕቃዎቹ (Fully Furnished) የሚሸጥ ሲሆን ገበያው ላይ እጅግ ተፈላጊ እና ትንሽ የሆነ ባለ 1 መኝታ አፓርትመንት ነው። እንደዚህ አይነት አፓርትመንቶች በውጭ ዜጎች እና ባለሙያዎች ዘንድ ከፍተኛ የኪራይ ፍላጎት ያለው ሲሆን ህንፃው የከርሰ ምድር ውሃ፣ በወለል 5 ቤቶች፣ 2 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ እና ጠንካራ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ለነዋሪው ያቀርባል።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, DENBEL
- Type: Apartment
- Status: Under Payment
- Listing Status: Under Payment
- Price: 13,999,000 ETB
- Area (sqm): 113.96
- Per SQM (Birr): 122,841
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 1
- Baths: 1
- Floor: 5
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (83,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (195,986.00 ETB)
- Listing Date: 03 Aug 2026
- Sold Date: Not Known
Link copied!