Cozy one bedroom for sale in SARBET
SARBET -
SARBET, MECHARI MEDA
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ሳርቤት መቻሬ አካባቢ 2B+G+17 ሆኖ የተገነባ ዘመናዊ እና ጥራት ያለው የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ምቹ 2 ሊፍቶች፣ ጂም (Gym)፣ የጋራ ማዕድ ቤት (Common Kitchen)፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ ጀነሬተር እና በወለል 6 አፓርታማዎች አሉት።
ማስታወሻ : ቤቱ ከፊል ያለቀ (Semi-Finished) ሲሆን 2 ወር ግዜ ውስጥ ይረከባል።
- Region: SARBET
- Place: SARBET, MECHARI MEDA
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 12,999,000 ETB
- Area (sqm): 94.00
- Per SQM (Birr): 138,287
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 1
- Baths: 1
- Floor: 5
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (77,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (181,986.00 ETB)
- Listing Date: 13 Aug 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!