3 Bedrooms Apartment in Welosefer
BOLE -
BOLE, WENGILAWIT
Apartment
Sold
Description
#አፓርመንቱ
የሚገኘው ወሎሰፈር ወንጊላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+11 ሆኖ የተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 2ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ ማዕድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ይዟል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ከተረከበ 2 ዓመት ገደማ ሆኖታል።
ማስታወሻ: ቤቱ የተከራየ በመሆኑ በጉብኝት ወቅት ተመሳሳዩን ቤት ነው የምታዩት።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, WENGILAWIT
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 20,999,000 ETB
- Area (sqm): 154.00
- Per SQM (Birr): 136,357
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 3
- Baths: 2
- Floor: 2
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (125,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (293,986.00 ETB)
- Listing Date: 15 Aug 2026
- Sold Date: 07 Oct 2026
Link copied!