Fully Furnished 3-Bedroom Apartment for Sale in Bole Atlas
BOLE -
BOLE, ATLAS
Apartment
Under Payment
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ ዋናውን መንገድ ይዞ G+21 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው።
ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ስራ የጀመሩ ሊፍት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጄኔሬተር ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የካርድ መግቢያ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር አለው።
ህንፃው በዋና መንገድ ላይ ያለ በመሆኑ እና ወደ መንገዱ የሚመለከት የእይታ መከለል ወይም ብርሃን መጋረድ አያጋጥመውም።
ማስታወሻ : አፓርታማው ከነሙሉ እቃው ነው ለገበያ የቀረበው።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, ATLAS
- Type: Apartment
- Status: Under Payment
- Listing Status: Under Payment
- Price: 33,999,000 ETB
- Area (sqm): 217.00
- Per SQM (Birr): 156,677
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 3
- Baths: 5
- Floor: 14
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (203,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (475,986.00 ETB)
- Listing Date: 16 Aug 2026
- Sold Date: Not Known
Link copied!