4 bedroom Duplex in TOP VIEW
MEGENANA -
MEGENANA, TOP VIEW
Duplex
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው። ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች በኩል ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ያስችላል። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በወለል 3 ቤቶች፣ መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ አነስ ያለ ግቢ፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮችን ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል።
ማስታወሻ: ቤቱ ቀደም ሲል በወር 2,000 ዶላር ተከራይቶ ነበር።
- Region: MEGENANA
- Place: MEGENANA, TOP VIEW
- Type: Duplex
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 25,999,000 ETB
- Area (sqm): 170.00
- Per SQM (Birr): 152,935
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 4
- Baths: 3
- Floor:
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 100% of 1 (259,990.00 ETB)
- Agent Commission: 100% of 2 (519,980.00 ETB)
- Listing Date: 19 Aug 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!