LUXURY 3 BEDROOM APARTMENT IN SARBET
SARBET -
SARBET, ADAMS MALL
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው በአዲስ አበባ እጅግ ፕሪሚየም እና ዲፕሎማቲክ ሰፈር በሆነው ከአፍሪካ ህብረት ዋና መሥሪያ ቤት በቅርብ እርቀት G+21+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት የሚገኘው ዘመናዊ እና ሙሉ በሙሉ በተጠናቀቀው ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ በወለል 2 ቤቶች፤ የግል ሊፍት፣ ሴንሰር ላይት፣ ስማርት መቆለፊያ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ እና የአደጋ ግዜ መውረጃ ያካትታል. በሌላ በኩል ህንፃው የሚገኘው አነስ ያለ ግቢ ውስጥ በመሆኑ ግቢው በውስጡ Garden Multi-level basement parking, Multi-level commercial space with retail, supermarket, everyday services, Swimming pool, fully equipped gym, spa & wellness facilities, Cinema halls, on-site cafés and restaurants, including a 5th-floor Italian restaurant, Landscaped recreational spaces including children’s playground እና residents-only roof terrace garden with 360 panoramic view of Addis Ababa ለነዋሪው ያቀርባል።
- Region: SARBET
- Place: SARBET, ADAMS MALL
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 47,400,000 ETB
- Area (sqm): 267.00
- Per SQM (Birr): 177,528
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 3
- Baths: 3
- Floor: 18
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (284,400.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (663,600.00 ETB)
- Listing Date: 20 Aug 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!