LUXURY 4 BEDROOMS APARTMENT IN SARBET
SARBET - SARBET, ADAMS MALL
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው በአዲስ አበባ እጅግ ፕሪሚየም እና ዲፕሎማቲክ ሰፈር በሆነው ከአፍሪካ ህብረት ዋና መሥሪያ ቤት በቅርብ እርቀት G+21+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት የሚገኘው ዘመናዊ እና ሙሉ በሙሉ በተጠናቀቀው ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ በወለል 2 ቤቶች፤ የግል ሊፍት፣ ሴንሰር ላይት፣ ስማርት መቆለፊያ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ እና የአደጋ ግዜ መውረጃ ያካትታል.
በሌላ በኩል ህንፃው የሚገኘው አነስ ያለ ግቢ ውስጥ በመሆኑ ግቢው በውስጡ Garden Multi-level basement parking, Multi-level commercial space with retail, supermarket, everyday services, Swimming pool, fully equipped gym, spa & wellness facilities, Cinema halls, on-site cafés and restaurants, including a 5th-floor Italian restaurant, Landscaped recreational spaces including children’s playground እና residents-only roof terrace garden with 360 panoramic view of Addis Ababa ለነዋሪው ያቀርባል።


Property Images
Link copied!
Back