LARGE SPACE PENTHOUSE IN 24
24 - 24, SCHOOL OF TOMORROW
Penthouse active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው በአዲስ አበባ እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂክ በሆነው አካባቢ ቦሌ 24 ከስኩል ኦፍ ቱሞሮ ትምህርት አካበቢ G+9+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል አንድ ቤት ብቻ ባለው ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ የሚገኝ ፔንትሃውስ ነው። 
ህንፃው በውስጡ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ፣ ቴራስ፣ አሳንሰር፣ ጀነሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በካሜራ የታገዘ የ24 ሰዓት ጥበቃ ለነዋሪዎች ምቾት የሚሰጡ አገልግሎቶችን ያካትታል።


Property Images
Link copied!
Back