2 BEDROOM APARTMENT IN 22
22 -
22, ADIS HIWHOT
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው 22 አዲስ ህይወት ሆስፒታል አካባቢ B+G+9+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ባሉበት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ የእንግዳ መቀበያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ ሊፍት እና የመኪና ማቆሚያ ለነዋሪዎች በአገልግሎት ያቀርባል።
ማስታወሻ 1: 140,000 ብር በወር ተከራይቶ ነው ያለው።
ማስታወሻ 2: ብድሩ ወደ ገዢ መዞር የሚችል ነው። ከባንክ ጋር የተገናኘ ሲሆን፤ በ 5 ዓመታት እና በ 20.5% የወለድ መጠን ብድሩን ማዛወር ይቻላል።
- Region: 22
- Place: 22, ADIS HIWHOT
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 17,499,000 ETB
- Area (sqm): 109.00
- Per SQM (Birr): 160,541
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 2
- Baths: 1
- Floor: 6
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (104,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (244,986.00 ETB)
- Listing Date: 25 Aug 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!