3 Bedroom Luxury Apartment in ATLAS
BOLE -
BOLE, ATLAS
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ ደሳለኝ ሆቴል ወረድ ብሎ G+7 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አንድ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእንግዳ መቀበያ፣ አነስ ያለ ግቢ እና የህንፃ አስተዳደር ያካትታል። ማስታወሻ: ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው (የተጠቀምነው ቪዲዮ/ፎቶ ተመሳሳዩን ቤት የሚያሳይ ነው)።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, ATLAS
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 41,999,000 ETB
- Area (sqm): 238.00
- Per SQM (Birr): 176,466
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 3
- Baths: 3
- Floor: 6
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (251,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (587,986.00 ETB)
- Listing Date: 29 Aug 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!