2 BEDROOM APARTMENT IN GERJI
GERJI - GERJI , UNITY
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የእንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት አደጋ ማጥፊያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ እና የህንፃ አስተዳደር አለው።


ማስታወሻ: አሁን ላይ ለመረከብ አንድ ወር አካባቢ ጊዜ ይቀረዋል (New Building)።
Property Images
Link copied!
Back