3 BEDROOM APARTMENT IN TSEHAY
CMC -
CMC, TSHAY
Apartment
HOLD
Description
#ቤቱ
ሁልግዜ የቤት ገበያ ውስጥ በቀላሉ የማታገኙት የአፓርትመንት አይነት አይደለም። ይሄ ቤት የሚገኘው ሲኤምሲ ፀሀይ ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ሲሆን፣ ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ፣ የማይቋረጥ አገልግሎት ያለው ጀነሬተር፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የልጆች መጫወቻ፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር እና በካርድ የሚሰሩ አገልግሎቶችን ይዟል።
- Region: CMC
- Place: CMC, TSHAY
- Type: Apartment
- Status: HOLD
- Listing Status: HOLD
- Price: 26,500,000 ETB
- Area (sqm): 113.98
- Per SQM (Birr): 232,497
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 3
- Baths: 2
- Floor: 4
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (159,000.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (371,000.00 ETB)
- Listing Date: 03 Sep 2026
- Sold Date: Not Known
Link copied!