Luxury 2 BEDROOM Apartment IN ATLAS
BOLE -
BOLE, ATLAS
Apartment
active
Description
#አፓርትመንቱ
የሚገኘው በዋና አትላስ ደሳለኝ ሆቴል መንገድ ላይ ሲሆን ከጀርባው የፒኮክ ፓርክ ይገኛል። ህንፃው ያለበት ቦታ ኑሮን በተለያዩ መልኩ ቀላል ለማድረግ የሚረዱ ሱፐርማርኬቶች፣ የልጆች መጫወቻዎች፣ ሆቴሎች፣ ካፍቴሪያዎች፣ ክለብ ሃውሶች በቀላሉ በቅርብ እርቀት የሚገኙ ሲሆን የተለያዩ የከተማዋ ቦታዎች ለመሄድ የሚረዱ አማራጭ መንገዶች በዙሪያው ያገኛሉ።
በተጨማሪም ህንፃው የእንግዳ መቀበያ አገልግሎት (Concierge service)፣ የቤት ንጽህና አጠባበቅ ቡድን (Housekeeping crew)፣ ዘመናዊ ጂም እና ስፓ (Luxury gym & spa)፣ የስራ ቦታ እና ቢዝነስ ላውንጅ (Workspace/business lounge)፣ የፈረንሳይ ምግብ ቤት (French restaurant)፣ የልብስ ማጠቢያ (Laundry)፣ የደህንነት ጥበቃ፣ ቴራስ (Rootop Terrace)፣ 4 ሊፍቶች፣ ሲቲቪ ሪሴፕሽን፣ የህንፃ አስተዳደር፣ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ፣ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ (EV Charge)፣ የከርሰምድር እና የውሃ መስመር እንዲሁም ጀነሬተርን ያካተተ የተሟላ ዘመናዊ አገልግሎት ይሰጣል።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, ATLAS
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 64,999,000 ETB
- Area (sqm): 224.98
- Per SQM (Birr): 288,910
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 2
- Baths: 3
- Floor: 16
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (389,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (909,986.00 ETB)
- Listing Date: 19 Sep 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!