LUXURY 2 BEDROOM APARTMENT IN MEGA
BOLE - BOLE, MEGA
Apartment active
Description

#አፓርመንቱ
የሚገኘው ቦሌ ሜጋ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃ ከተገነባ ወደ 5 አመት የሚሆነው ሲሆን ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ የህንፃ አስተዳደር፣ ሁለት ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር እና ግራውንድ አነስ ያሉ ካሬዎች አሉት።
ማስታወሻ: አፓርታማው ሙሉ በሙሉ ከዕቃ ጋር (Furnished) የሚሸጠው።


Property Images
Link copied!
Back