DUPLEX APARTMENT IN AYAT
AYAT - AYAT , ክብር ደመና
Duplex active
Description

#አፓርመንቱ
የሚገኘው አያት ክብር ደመና አካባቢ G+7 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የተዘረጋ ግቢ፣ ለህፃናት መጫወቻ ስፍራ (Playground for kids)፣ እና ሊፍት (በጥገና ላይ ያለ) ይዟል።


Property Images
Link copied!
Back