2 BEDROOM APARTMENT IN KAZANCHIES
KAZANCHISE -
KAZANCHIES, ELILI HOTEL
Apartment
HOLD
Description
#አፓርመንቱ
የሚገኘው ካዛንቺስ ኢሊሊ ሆቴል አካባቢ B+G+11 ሆኖ በተገነባ፣ ግራውንድ እና አንደኛ ወለል ንግድ ነክ (Commercial) የሆነ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 4 ቤቶች ያሉት (4 units per floor) ሲሆን፣ ለነዋሪዎች አመቺ የሚሆኑ 3 ሊፍቶች፣ ጀነሬተር እና እንግዳ መቀበያ ይዟል።
ማስታወሻ : አፓርትመንቱ ሙሉ የቤት ዕቃዎች (With furniture) የተሟሉለት ነው።
- Region: KAZANCHISE
- Place: KAZANCHIES, ELILI HOTEL
- Type: Apartment
- Status: HOLD
- Listing Status: HOLD
- Price: 26,999,000 ETB
- Area (sqm): 130.00
- Per SQM (Birr): 207,685
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 6
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 100% of 1 (269,990.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (377,986.00 ETB)
- Listing Date: 25 Sep 2026
- Sold Date: Not Known
Link copied!