4 Beds city view Penthouse in Atlas
BOLE -
BOLE, ATLAS
Penthouse
HOLD
Description
#አፓርመንቱ
የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው። ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች በኩል ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ያስችላል። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በወለል 3 ቤት፣ መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ አነስ ያለ ግቢ፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የከርሰምድር ውሃ እና እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮች ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል።
ማስታወሻ : ቤቱ ቀደም ሲል በወር 2,000 ዶላር ተከራይቶ ነበር።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, ATLAS
- Type: Penthouse
- Status: HOLD
- Listing Status: HOLD
- Price: 69,999,000 ETB
- Area (sqm): 499.97
- Per SQM (Birr): 140,006
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 4
- Baths: 6
- Floor:
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (419,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (979,986.00 ETB)
- Listing Date: 28 Sep 2026
- Sold Date: Not Known
Link copied!