2 Bedroom Apartment in Bole Medhaniyalem
BOLE -
BOLE, MEDHANIYALEM
Apartment
active
Description
#አፓርቱመንቱ
የሚገኘው ቦሌ መድኃኒዓለም አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ Basement + 12 (B+12) ሆኖ የተሰራ ነው። ህንፃው በእያንዳንዱ ወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች የሚሆን የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ 2 ሊፍቶች (2 elevators)፣ ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ አለው። አሁን ላይ 4 አባወራዎች በህንፃው ውስጥ መኖር ጀምረዋል።
ማስታወሻ 1: አፓርትመንቱ ከነሙሉ የቤት እቃዎች (With furniture) ነው ለገበያ የቀረበው።
ማስታወሻ 2: ግብይቱ የሚሆነው በመተካካት ነው።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, MEDHANIYALEM
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 27,999,000 ETB
- Area (sqm): 164.98
- Per SQM (Birr): 169,711
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 9
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ አለው
- George Meelali Commission: 30% of 2 (167,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (391,986.00 ETB)
- Listing Date: 06 Oct 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!