3 Bedroom Apartment for sale In Megenana
MEGENANA -
MEGENANA, SHOLA GEBEYA
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ G+14 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 7ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል 2 ሊፍቶች፣ 2 ጀነሬተሮች፣ የእንግዳ መቀበያ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ እና በወለል 5 ቤቶችን ይዟል። አሁን ላይ ህንፃው ሙሉ ለሙሉ አልቆ ሰዎች እየኖሩበት ይገኛል።
- Region: MEGENANA
- Place: MEGENANA, SHOLA GEBEYA
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 22,500,000 ETB
- Area (sqm): 230.00
- Per SQM (Birr): 97,826
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 3
- Baths: 3
- Floor: 7
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (135,000.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (315,000.00 ETB)
- Listing Date: 14 Oct 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!