3 Bedroom Apartment for sale in Semmit 72
SEMMIT - SEMMIT , 72
Apartment active
Description

#አፓርቱመንቱ
የሚገኘው ሰሚት 72 አካባቢ በሚገኝ G+4 ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው የተገነባው በማህበር ሲሆን በወለል 2 ቤት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ቤዝመንት ስቶር (Store Basement)፣ ጥበቃ እና የውሃ ታንከሮች አሉት።
Property Images
Link copied!
Back