3 Bedroom Apartment for sale in welosefer
BOLE - BOLE, WELOSEFER
Apartment active
Description

#አፓርቱመንቱ
የሚገኘው ወሎ ሰፈር ከጋራድ ሞል 300 ሜትር አካባቢ ላይ በሚገኝ G+9 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 1ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) እና በአጠቃላይ 18 አባወራዎች ብቻ የሚኖሩበት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ የውሃ ታንከሮች እና ትራንስፎርመር ያሟላ ነው።
ህንፃው ላይ በአሁኑ ሰዓት ሰዎች መኖር የጀመሩ ሲሆን፣ ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ለአገልግሎት ዝግጁ የሆነ ነው።


ማስታወሻ: የተጠቀምነው ምስል እራሱን ቤቱን ነው፤ ነገር ግን በምስሉ ወቅት አላለቀም ነበር፣ አሁን ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና አገልግሎት የጀመረ ነው።


Property Images
Link copied!
Back