2 Bedroom Apartment in Welosefer
BOLE - BOLE, WELOSEFER
Apartment active
Description

#አፓርቱመንቱ
የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር አካባቢ B+G+12 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 11ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን፣ ለነዋሪዎች ሊፍቱ በመገጠም ላይ የሚገኝ (በዚህ 15 ቀን ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚጠናቀቅ)፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር እና በካሜራ የታገዘ የደህንነት ስርዓት ያሟላ ነው።
ህንፃው ላይ በአሁኑ ሰዓት ሰዎች ኑሮአቸውን ጀምረዋል፤ ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ለኑሮ ወይም ለኪራይ ዝግጁ ነው።
Property Images
Link copied!
Back