2 Bedroom Apartment for sale in Semmit
SEMMIT -
SEMMIT , 72
Apartment
active
Description
#አፓርቱመንቱ
የሚገኘው ሰሚት 72 አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ያለ ሲሆን አዲስ እና በዘመናዊ መልኩ በጥሩ ሁኔታ ፊኒሺንጉ የተሰራ ማንም ያልኖረበት አዲስ ቤት ነው። ህንፃው 15 ወለሎች ያሉት ሲሆን በወለል 6 አፓርትመንቶች ሲኖሩበት ሁሉም የህንፃው አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል። ህንፃው በውስጡ ሊፍት፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ሰገነት/ቴራስ፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው።
ማስታወሻ: ቤቱን የምትረከቡት ሙሉለሙሉ አልቆ ነው ነገር ግን ያለቀም የመሳሳይ ቤት አንድ ስላለ እራሱን መውሰድም ትችላላቹ።
- Region: SEMMIT
- Place: SEMMIT , 72
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 15,500,000 ETB
- Area (sqm): 130.00
- Per SQM (Birr): 119,231
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 11
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 100% of 1 (155,000.00 ETB)
- Agent Commission: 100% of 2 (310,000.00 ETB)
- Listing Date: 30 Oct 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!