3 Bedroom Apartment in Sarbet
SARBET -
SARBET, AU
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው በከተማችን ተመራጭ አካባቢ በሆነው ሳርቤት (አፍሪካ ህብረት አቅራቢያ) ሲሆን፣ ህንፃው G+13 ሆኖ የተገነባ (Ground እና 1ኛ ወለል ፓርኪንግ የሆኑ) እና 13ኛ ወለል ላይ 2 ቤቶች እና ግማሽ ቴራስን የያዘ ነው። ህንፃው ዲዛይኑ Mixed-use ቢሆንም አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ለመኖሪያ (Pure Residential) አገልግሎት የሚውልና መኖሪያ ቤቶች ከ 4ኛ ወለል ጀምሮ የሚገኙበት ነው። አፓርታማው የጥዋት ፀሐይ እና ጥሩ ብርሃን የሚያገኝ ሲሆን፣ ህንፃው የከርሰ ምድር ውሃ፣ Backup ጀነሬተር፣ አስተማማኝ ፓርኪንግ እና ለጂም (Gym) የሚሆን ቦታ ያሟላ ነው። አሁን ላይ የተወሰኑ የ AU ሰራተኞች ተከራይተው ሰዉ እየኖረበት የሚገኝ ሲሆን፣ የሚሸጠው ቤት ግን ባዶ እና ወዲያውኑ ቁልፍ ተረክበው ለመግባት ዝግጁ ነው።
ማስታወሻ : ቤቱ ባዶ ስለሆነ ለጉብኝት ቀድሞ ቀጠሮ መያዝ ያስፈልጋል።
- Region: SARBET
- Place: SARBET, AU
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 26,000,000 ETB
- Area (sqm): 164.98
- Per SQM (Birr): 157,595
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 3
- Baths: 3
- Floor: 4
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (156,000.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (364,000.00 ETB)
- Listing Date: 04 Nov 2026
- Sold Date: Not Sold
Link copied!