2 bedroom apartment for sale in semmit
SEMMIT - SEMMIT , 72
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው በሰሚት 72 መስቀለኛው አካባቢ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በአንድ ወለል 3 ቤቶች ባሉት መካከለኛ ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎቹ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል 1 ሊፍት (ሥራ አልጀመረም)፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጥበቃ እና በቂ የውሃ ታንከሮችን ያካትታል። አሁን ላይ ቤቱ ለአንድ ዓመት ተከራይቶ (Already Rented) የሚገኝ ነው።
Property Images
Link copied!
Back