2 Bedroom apartment for sale in urael
KAZANCHISE - KAZANCHIES, BAMBIS
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው በከተማችን ማዕከላዊ እና ተመራጭ አካባቢ በሆነው ካሳንቺስ ኡራኤል አካባቢ G+4 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤት ብቻ ባለበት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ከ3ኛ ወለል በታች ለንግድ እና ቢሮዎች አገልግሎት የሚውል ነው። በወለል 2 ቤቶች ብቻ በመኖራቸው ለኑሮ ምቹ እና ሰላማዊ አካባቢን ይፈጥራል። 
አፓርታማው ኑሮን ወዲያውኑ ለመጀመር የሚያስችል ሲሆን፣ ማናቸውም ተጨማሪ የማጠናቀቂያ ሥራዎች የማይፈልግ ሙሉ በሙሉ ያለቀ ንብረት ነው።


ማስታወሻ : ለጉብኝት ቀድሞ ቀጠሮ መያዝ ያስፈልጋል።


Property Images
Link copied!
Back