3 Beds APARTMENT IN BOLE ATLAS
BOLE - BOLE, ATLAS
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል አካባቢ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 1 ቤት ብቻ ባለው ልዩ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ቤቱን ከተረከበና ሰዎች መኖር ከጀመሩ 2 ዓመት ገደማ ሆኖታል። ህንፃው ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል 2 ሊፍት፣ ቋሚ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ የህንፃ አስተዳደር እና እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮች ተሟልተውለታል።
ማስታወሻ : ለጉብኝት ቀድሞ ቀጠሮ መያዝ ያስፈልጋል።
Link copied!
Back