3 Beds APARTMENT IN AYAT ZONE 5
AYAT - AYAT, ZONE 5
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው አያት ዞን 5 ኖህ ሪል እስቴት በገነባው ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ሲኖሩት፤ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አለው። ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው።
ማስታወሻ 1: ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ገቢ የሚያስገኝ ንብረት ነው። ማስታወሻ 2: ለጉብኝት ቀድሞ ቀጠሮ መያዝ ያስፈልጋል።
Property Images
Link copied!
Back