Presented by George Meelalii
AYAT -
AYAT, ZONE 5
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው አያት ዞን 5 ኖህ ሪል እስቴት በገነባው ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩት፤ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አለው። ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው።
ማስታወሻ: ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው
- Region: AYAT
- Place: AYAT, ZONE 5
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 19,999,000 ETB
- Area (sqm): 151.00
- Per SQM (Birr): 132,444
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 3
- Baths: 2
- Floor: 4
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (119,994.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (279,986.00 ETB)
- Listing Date: 29 Mar 2025
- Sold Date: Not Sold
Link copied!